Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም
Kembali
Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም
Terverifikasi

Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም

👨‍💻 Biniam Asnake Kefale ⭐ 0 📥 500000 Downloads
📦 2.5 📊 10.68 MB 📱 com.joy.widasemariam

📖 Deskripsi

የድንግል ማርያም ውዳሴ በአማርኛ፥ በግዕዝ፥ in English ፥ auf Deutsch

ውዳሴ ማርያም የሶርያው ቅዱስ ኤፍሬም የደረሰውና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ከጥንት ጀምሮ በጣም የታወቀና የተወደደ ጸሎት (የጸሎት መጽሐፍ)ነው።
ይኸውም እመቤታችን ድንግል ማርያምን በብዙ ምሳሌ እየመሰለ የሚያወድስ፤ ሥነ-ጽሑፋዊ ውበት ያለው በመሆኑ ደግሞ ከጸሎትነቱም ባሻገር ጥልቅ ምስጢር ያለበት ትምህርት የሚሰጥ ነው።

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሥርዓተ ትምህርት መሠረት ተማሪዎቹ በቃል ትምህርቱ ዘርፍ ከየዘወትር ጸሎት ቀጥለው በንባብና በዜማ ይህን ውዳሴ ማርያም የተባለውን የትምህርት ክፍል ይማሩታል።

በልዑል እግዚአብሔር ፈቃድና እርዳታ በዲ/ን ብንያም የተሠራ።

አስተያየት ወይም ጥያቄ ካለዎት በኢ-ሜይል አድራሻዬ [email protected] ይጻፉልኝ።
አመሰግናለሁ።

"ሁል ጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፡፡" ፊሊጵ ፬፥፬

📸 Screenshots

10 gambar
Screenshot 1
Screenshot 2
Screenshot 3
Screenshot 4
Screenshot 5
Screenshot 6
Screenshot 7
Screenshot 8
Screenshot 9
Screenshot 10

🔄 Yang Baru

v2.5
  • በልዑል እግዚአብሔር እርዳታ በረጅም ጊዜ በኋላ ማሻሻያዎች ተካተውና የቋንቋ ብልሽቶች ተስተካክለው በድጋሚ ተለቋል። እግዚአብሔር ቢረዳኝ በቅርቡ ደግሞ በአዲስ መልክ የሚወጡ መንፈሳዊ አፕሊኬሽኖችን እንለቃለን። በጸሎት እያሰባችሁን ጠብቁን። ስሪት 2.4 - አዲስ ማሻሻያዎች 🎨 የተሻሻለ አቀማመጥ እና ንድፍ ንፁህ ነጭ የጀርባ ቀለም በመላው መተግበሪያ ላይ የተሻሻለ ክፍተት እና ህዳግ ለተሻለ አንባቢነት 📱 የተሻሻለ አሰሳ "ተመለስ" ቁልፍ በአንባቢ እና ስለ መተግበሪያ ገጾች ላይ ታክሏል የተሻሻለ የምርጫዎች ማያ ገጽ ከ AppBar እና ቀላል አሰሳ ጋር ✨ ለአንባቢዎች የተሻለ ልምድ የጎን ህዳግ ለምቹ ንባብ የተሻሻለ የጽሑፍ አቀማመጥ 🔧 ቴክኒካል ማሻሻያዎች ወደ አዲሱ Android API 35 ተዘምኗል የ Play Store ማስጠንቀቂያዎች ተስተካክለዋል የጥራት ማሻሻያዎች

💬 Ulasan Pengguna

F
Fitriani ⭐ 4.6
Sunday, 09 Aug 2026

Pengalaman menggunakan Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም sangat menyenangkan. Sangat direkomendasikan!

M
Muhammad Fauzi ⭐ 4.4
Sunday, 02 Aug 2026

Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም memiliki kualitas terbaik di kelasnya. Sangat memuaskan.

K
Kartika Sari ⭐ 4
Friday, 10 Jul 2026

Saya sangat merekomendasikan Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም. Kualitasnya terjamin.

V
Valerie ⭐ 4.3
Monday, 29 Jun 2026

Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም memberikan pengalaman terbaik. Tidak ada yang bisa menyaingi.

Y
Yoga Prakoso ⭐ 4.2
Saturday, 27 Jun 2026

Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም selalu konsisten memberikan yang terbaik. Puas banget!